የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በዛሬው እለት ከ 10 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል!

1. አርቲስት ቴዲ አፍሮ 1.2 ሚሊዮን ብር2. ታፍ ኦይል 2 ሚሊዮን ብር3. VSO 1.2 ሚሊዮን ብር4. አማጋ ኃ/የተ/ግ/ማ 1 ሚሊዮን ብር5. ለገሃር ሳይት ኮንትራክተርስ 3 ሚሊዮን ብር6. ካን ቤቢ ዳይፐር 500 ሺ ብር7. GMM ጋርመንት ኃ/የተ/ግ/ማ 500 ሺ ማስክ8. ሚአን አግሮ ኢንዱስትሪ 20 ሺ ብር9. የወልዋሎ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ 30 … Continue reading የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በዛሬው እለት ከ 10 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል!